You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የመስከረም 5 ቀን 2011 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ሊፈራረሙ ነው
ዜና መጽሔት
ውጥረት በሰንደቅ ዓላማ እና አርማ ምክንያት፣ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ሰላም ጉባዔ ጥሪ፣ የተፈናቃይ የኤርትራ አፋር ሕዝብ ስሞታ
አሰብ ደርሶ መልስ
አሰብ ደርሶ መልስ
አሰብ ደርሶ መልስ
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና፤ ጷግሜ 5፤ 2010 ዓ.ም
የጷጉሜ 4 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
«ሕገ-መንግሥቱ ዳግም ሊጤን፤ የሕግ የበላይነት ሊሰፍን ይገባል»
ዉይይት፤ አዲሱ 2011 ዓመት ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ተስፋ?
ዉይይት፤ አዲሱ 2011 ዓመት ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ተስፋ?
የጳጉሜ 3 ቀን 2010 ዓ.ም የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያና ሶማሊያ ጅቡቲን ከኤርትራ ሊያስታርቁ ይሆን?
ኢትዮጵያና ሶማሊያ ጅቡቲን ከኤርትራ ሊያስታርቁ ይሆን?
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚስተናገዱበት አንድ የዲያስፖራ ኤጄንሲ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑ ተነገረ።
የኤርትራ ወደቦች
ሩሲያ በኤርትራ ወደቦች ላይ የሎጅስቲክ ማዕከል ማዕከል ለመገንባት እንደምትፈልግ ባለፈዉ ሳምንት አስታዉቃለች።
የኢትዮጵያውያን እና የኤርትራውያንን የጋራ መርሃ ግብር
ሁለቱ መንግሥታት ወደ ጦርነት ሊያመራ የሚችለውን ፍጥጫ በማስወገድ ሰላም ማውረድ በመቻላቸው በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያውያን እና ኤርትራውያን በጋራ መርሀ ግብሮች ደስታቸውን እየገለጹ ነው።
ሜሮን ዓለማየሁ
ኤርትራ ውስጥ ከሁለት ዓመት በላይ የቆየችው ሜሮን ዓለማየሁ ለዶቼቬለ በሰጠችው ቃለ ምልልስ የኤርትራ በረሃ ቆይታዋን ለህዝቡ የተከፈለ አነስተኛ ዋጋ ብላዋለች።
በኢትዮጵያ ታጣቂዎችን የማቋቋም ዕቅድ
በኢትዮጵያ ታጣቂዎችን የማቋቋም ዕቅድ
የነሐሴ 19 ቀን 2010 ዓ. ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ቀጣይ ግንኙነት እንዴት?
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ቀጣይ ግንኙነት እንዴት?
የነሐሴ 12 ቀን 2010 ዓ.ም የዓለም ዜና
በጅዳ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ልዩ ዝግጅት
በጅዳ የኢትዮ ኤርትራ የሰላም ልዩ ዝግጅት
የነሐሴ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች እሮሮ
ሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች እሮሮ
ጉዞ ለሰላም እና ለፍቅር ፕሮጀክት
ጉዞ ለሰላም እና ለፍቅር ፕሮጀክት
ማኅደረ ዜና፦ የአፍሪቃ ቀንድ ጥልፍልፍ
የሐምሌ 28 ቀን 2010 የዓለም ዜና
ሙሉ ስርጭት
የአፍሪቃ ቀንድ ምሥቅልቅል
የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የሲዊድኑ አምባሳደር ኦሎፍ ስኩግ እንዳሉት ኤርትራ ማዕቀቡ እንዲነሳላት ሥላቀረበችዉ ሐሳብ የምክር ቤቱ አባል ሐገራት ዲፕሎማቶች እየተነጋገሩበት ነዉ።
አዲሱ የኤርትራ ሶማሊያ ግንኙነት
አዲሱ የኤርትራ ሶማሊያ ግንኙነት
ዜና
27ኛዉ የአፋር ጉባዔ በብራስልስ
27ኛዉ የአፋር ጉባዔ
የላፕሴት ፕሮጀክት እና የኬንያ ስጋት
የላፕሴት ኮሪደር እና የኬንያ መንግሥት ስጋት
ውይይት፦ የኢትዮ-ኤርትራ አዲስ ግንኙነት ተስፋና ተግዳሮት
የኢትዮ-ኤርትራ አዲስ ግንኙነት ተስፋና ተግዳሮት
ውይይት፦ የሁለቱ ሃገራት መሰረታዊ ችግር መፈተሽ ይኖርበታል
የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የድጋፍ ሰልፍ በፓሪስ
በፓሪሱ ሰልፍ ከኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በተጨማሪ የሌሎች አፍሪቃ ሃገራት ዜጎች ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ ለውጥ በጀርመን መንግሥት ዕይታ
የኢትዮጵያ ለውጥ በጀርመን መንግሥት እይታ
በሳምንቱ በርካታ ጉዳዮች መነጋገሪያ ኾነዋል
የተስፋ ዜማ የሚያፈልቁ ጊዜያት
የተስፋ ዜማ የሚያፈልቁ ጊዜያት
ኢትዮጵያውያን እስረኞች በኤርትራ
ፈጣን እና አቶ አብደላ መንግሥት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥቶ የጠፉት ቤተሰቦቻቸው እና ሌሎችም ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እንዲያጣራላቸው ይጠይቃሉ የአረናም ጥሪም ተመሳሳይ ነው።
የመጀመሪያው የአስመራ በረራ
የመጀመሪያው የአስመራ በረራ
የሐምሌ 9 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የቀጠለውን ግጭት ለማረጋጋት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስላስተላለፉት ትዕዛዝ የተጠናቀረ ዘገባ ቀዳሚ ነው። ተከታዮቹ ሶስት ጥንቅሮች ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማደስ እየወሰዷቸው ባሏቸው እርምጃዎች ላይ የሚያጠነጥኑ ይሆናሉ። የኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ስለ የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት የሚሉትን፣ ሁለቱ ሀገራት ሰላም ለማስፈን መስማማታቸውን በተመለከተ ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደ ዝግጅት ላይ የታደሙ ግለሰቦች የሰጧቸው አስተያየቶች እንደዚሁም በአዲስ አበባ የኤርትራ ኤምባሲ መከፈትን አስመልክቶ አራማጆች (አክቲቪስቶች) ምን እንዳሉ በተከታታይ ታደምጣላችሁ።
ተቃዋሚዎች “መልካም ጅማሮ” ነው ብለዋል
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ሲያደርጉ የቆዩትን ጉብኝት በአዎንታዊ መልኩ እንደሚመለከቱት ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ገልጸዋል።
በአዲስ አበባ የኤርትራ ኤምባሲ ዳግም ተከፍቷል
የኤርትራ ኤምባሲ ቅጽር ግቢ ለበርካታ ዓመታት ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ ከቆየ በኋላ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን እንዲገለገልበት ተፈቅዶለት ይጠቀምበት እንደነበር ይታወሳል።
የሰላም ማብሰሪያው ዝግጅት ታዳሚያን አስተያየት
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ሰላም መውረዱን ለማብሰር በተካሄደው ዝግጅት የታደሙ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የሰላም ጥሪ ከልብ በመነጨ ስሜት ሲያስተጋቡ ተደምጠዋል።
ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ
ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ
"ለውጡን ለማቆም የሚችል አንዳች የሞት ኃይል የለም" ጠቅላይ ምኒስትር አብይ
"ለውጡን ለማቆም የሚችል አንዳች የሞት ኃይል የለም" ጠቅላይ ምኒስትር አብይ
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኢትዮጵያ
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ዛሬ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክንም ጎብኝተዋል።
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት
ዛሬ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ በተደረገው አቀባበል የሕዝቡ ስሜት መልካም ቢሆንም ከዚህ በኋላ ግንኙነቱ በቅጡ ስርአት ሊበጅለት እንደሚገባ ተነገረ።
የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እና ተግዳሮቶቹ
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ «የኤርትራና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ከእንግዲህ ሁለት ሕዝቦች ናቸው ብለው የሚገልፁ ካሉ ሀቁን የማያውቁ ናቸው” ብለዋል።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 8 የ 13
ቀጣይ ገጽ