You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል እለፈው በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ኢትዮጵያ በዓለም 2025 መዘርዝር ዝቅተኛ ሰላም ያለባት ሀገር ተባለች
በአፍሪካ አህጉር 44 ሀገራት በጥናቱ የተካተቱ ሲሆን፤ ከነዚህም ውስጥ ኢትዮጵያ 36ኛ ኤርትራ ደግሞ 32ኛ ሆናለች።ዶሞክራቲክ ኮንጎ 44ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
DW Amharic የነሐሴ 18 ቀን 2017 የዓለም ዜና
ሦስት ሱዳናውያን እህትማማቾች በርካታ ሰዎች ጭኖ የሜድትራኒያን ባሕር ለማቋረጥ ከሞከረ አነስተኛ ጀልባ ላይ ሕይወታቸው አልፎ ተገኘ። የእህትማማቾቹ አስከሬን የተገኘበት ጀልባ ከሱዳን በተጨማሪ የማሊ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሰዎች ጭኖ ነበር። የናይጄሪያ ጦር በቦርኖ ግዛት በፈጸመው ጥቃት አክራሪ ሳይሆኑ አይቀሩም የተባሉ 35 ታጣቂዎች መግደሉን አስታወቀ። ከሩሲያ ጋር የሚደረገው ጦርነት ሲያበቃ የውጪ ሀገራት ወታደሮች በዩክሬን መገኘት “ጠቃሚ” እንደሚሆን ፕሬዝዳንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ገለጹ። የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች እና ታንኮች የጋዛ ከተማ ምሥራቃዊ እና ሰሜናዊ አካባቢዎችን ደበደቡ።
DW Amharic የነሐሴ 04 ቀን 2017 የዓለም ዜና
በሰሜን ኮርዶፋን 18 ሰዎች በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጥቃት፤ በኤል ፋሽር 63 ሰዎች በተመጣጠነ ምግብ እጦት ሕይወታቸውን አጥተዋል ተባለ። ኤርትራውያን ከፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ የቀዘቀዙ አትክልቶች ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ ተገኙ። በናይጄሪያ ወሮበሎች 13 ጸጥታ አስከባሪዎች ገደሉ። እስራኤል ጋዛን ብትቆጣጠር "ሌላ ጥፋት" እንደሚከተል የተመ ባለሥልጣን አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው ጋዛን የምትቆጣጠረው ለአጭር ጊዜ እንደሚሆን ተናግረዋል። የዩክሬን እና የሩሲያን ጦርነት ለማብቃት የሚፈጸም ሥምምነት ኪየቭን ሊያካትት እንደሚገባ የአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይ ኃላፊ አሳሰቡ።
በፈረንሳይ በተሽከርካሪ ውስጥ 15 ኤርትራውያን የሰውነት ሙቀታቸው በአደገኛ ሁኔታ ቀንሶ ተገኙ
ኤርትራውያን ስደተኞች ከፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ የቀዘቀዙ አትክልቶች ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ የሰውነት ሙቀታቸው በአደገኛ ሁኔታ ቀንሶ ተገኙ።
በሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ስጋትና የመፍትሔ ሀሳቦች
የጦርነቱ ዋና ተዋናይ የነበረችው ኤርትራ፣ አሁንም ዙሪያውን እያንዣበበች መሆኗን ያወሱት ዶክተር ሙሉጌታ፣ ይህን መከላከል እንደሚገባ አሳስበዋል።
የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አስቸኳይ ስብሰባ
የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አስቸኳይ ስብሰባ
አንድ ለአንድ፤ ከአንጋፋው ኤርትራዊ ጋዜጠኛ መሐሪ አብርሃም
አንድ ለአንድ፤ ከአንጋፋው ኤርትራዊ ጋዜጠኛ መሐሪ አብርሃም
የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ የአስመራን መንግሥት በትጥቅ ለመታገል ዝግጅት ላይ ነኝ አለ
ከፕሪቶሪያ ዘላቂ የግጭት ማቆም ስምምነት [የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሓት] በኋላ ዳግም የሻከረው የሀገራቱ ግንኙነት ወደ ጦርነት እንዳያመራ ሥጋታቸው መሆኑን በመግለጽ----
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ ማብቂያ ያገኝ ይሆን?
የሚታየዉን ሁለንተናዊ ቀዉስ የሚስተካከል ግን ታዛቢዎች እንደሚሉት ዘመነ-መሳፍንት ከሚባለዉ ዘመን ወዲሕ በጥንታዊቱ ሐገር የረጅም ዘመን ታሪክ ታይቶ አይታወቅም
ማሕደረ ዜና፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ ማብቂያ ያገኝ ይሆን?
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ሥልጣን የያዙ ይሁኑ ተቃዋሚዎች ምንም አሉ-አደ,ረጉ፣ግጭት፣ጥቃት፣ ግድያ፣ እገታ፣ዘረፋና ስርዓተ አልበኝነት ግን ለኢትዮጵያዉያን የአዘቦት ትርዒት እስኪመስል ድረስ እንደቀጠለ ነዉ።የመንግሥት ባለሥልጣናትና ደጋፊዎቻቸዉ የቀዉሱን ንረት፣የሚያደርሰዉን ጥፋትና ምናልባት መፍትሔዉን የሚነግሯቸዉን ሁሉ የዚሕ ወይም የዚያ ጎሳ፣ ቡድንና ፓርቲ አባል እያሉ ከመፈረጅ ባለፍ እስካሁን መፍትሔ መስጠት አልቻሉም።ወይም አልፈለጉም።የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብታዊ ድቀት፣ ግጭት፣ ጥቃትና ምሥቅልቅሉ ኢትዮጵያዉያን ላይ የሚያደርሰዉ ጥፋት፣ አልበቃ ያለ ይመስል ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሐገራት ጋር የገጠመችዉ አተካራ ሌላ ጭንቀት ሆኗል
የቀይ ባህር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ
የቀይ ባህር አፋር ሕዝብ በኤርትራ መንግስት ለከፋ ሰብአዊ ጥሰትና ስደት መዳረጉን የቀይ ባህር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ገለፀ ።
የኤርትራው ፕረዚደንት ማስጠንቀቂያ
የኤርትራው ፕሬዚደንት ማስጠንቀቂያ
ማሕደረ ዜና፣ የቀይ ባሕር አካባቢ መንግሥታት ዉስብስብ ግጭትና ዉጥረት
ግራ- ቀኝ የቆሙት የህወሓት ፖለቲከኞች በጊዚያዊ ታክቲክ ላይ ያነጣጠረዉ የተቃራኒ ኃይላትን የመወዳጀት ብልሐት ያን ከጦርነት ያላገገመ ክልልን ከዳግም ጦርነት እንዳይሞጅረዉ እያሰጋ ነዉ
ማሕደረ ዜና፣ የቀይ ባሕር አካባቢ መንግሥታት ዉስብስብ ግጭትና ዉጥረት
ነሐሴ ላይ አዲሱ የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት አብዱረሕማን መሐመድ ኢሮ አዲስ አበባን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።ጉብኝቱ «በጠወለገዉ» የመግባቢያ ስምምነት ላይ ነብስ ከዘረባት እስካሁን ገሚስ የህወሓት መሪዎችን የክበቡ አካል ለማድረግ የሚዉተረተረዉ የሞቃዲሾ፣ ካይሮ፣ አሥመራ ገዢዎች አክሲስ ወይም ሥብስብ ምናልባት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አዉጪ ግንባር (ኦብነግ) ገሚስ መሪዎችን ሊያቅፍ፣ አጓጉል መዘዙ ከትግራይ እስከ ኦጋዴን ሊደርስ ይችላል።
ሱዳን ድንበር (አል ፋሽጋ) የመንግሥት ምላሽ
የኢትዮጵያ ኃይሎች አል ፋሽጋን ከሱዳን ጦር መልሰው ስለመቆጣጠራቸው ማረጋገጫ የተጠየቀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር «በመንግሥት በኩል የተለየ እንቅስቃሴ የለም» ሲል ምላሽ ሰጠ ።
የአውሮፓ ኅብረት የተመ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤትን ተጠቅሞ ጥቃት እንደሚፈጽም ኤርትራ ከሰሰች
የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል የአውሮፓ ኅብረት ሀገራቸውን ለመቅጣት የተ.መ. የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤትን እንደ መሣሪያ እንደሚጠቀም ከሰሱ።
የህዝብ አስተያየት፦ በዋጋ ንረት፣ በትግራይ እና ኤርትራ ጉዳይዮች ላይ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት ትናንት ከሰጡዋቸው ማብራሪያዎች በትግራይ ክልል የፀጥታ ሁኔታና ከኤርትራ ጋር ኢትዮጵያ ስላላት ወቅታዊ ግንኙነት የሰጡት አስተያየት ትኩረት ስቧል፡፡
"ኢትዮጵያ አትበታተንም፤ ኤርትራ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን አንፈልግም" ጠ/ሚ ዐቢይ
በኤርትራ በኩል ዉጊያ እንደሚነሳ እንደሚወራ የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በእኛ በኩል አንድም ጥይት አይተኮስም" ሲሉም አረጋግጠዋል።
እንወያይ፤ «የሕዝብ ለሕዝብ» የተባለለት ግንኙነት ወዴት ያመራል?
እንወያይ፤ «የሕዝብ ለሕዝብ» የተባለለት ግኑኝነት ወዴት ያመራል?
እንወያይ፤ «የሕዝብ ለሕዝብ» የተባለለት ግንኙነት ወዴት ያመራል?
በሕዝብ ለሕዝብ ስም እንዲህ አይነት ግንኙነቶች መጀመሩን ብዙዎች እየተቹት ይገኛሉ። በሌላ ወገን ደግሞ ግንኙነቱ መጀመሩን ያለፈ ቁስልን በማሻር ወደፊት የተሻለ ግንኙነት ለመፍጠር በር ከፋች እንደሆነ የሚገልጹም አሉ።
የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት ላይ የተሰጡ አስተያየቶች
ኢትዮጵያና ኤርትራ በአዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች፥ የነዳጅ እጥረት
የኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነት አስቸጋሪ በመሰለበት በአሁኑ ወቅት፥ በኤርትራ እና በትግራይ ክልል አዋሳኝ ድንበር አካባቢ ነዋሪዎች ከሰሞኑ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ማድረጋቸው ተነግሯል ።
የኢትዮጵያና የኤርትራ አዋሳኝ ድንበር አካባቢ ሕዝብ ግንኙነት
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አሕመድ ባለፈው ሳምንት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ሲወያዩ በትግራይ ሕገመንግስታዊ ጥሰቶች እየታዩ ነው ሲሉ ሲከሱም ተደምጠዋል።
የመካከለኛው ምስራቅ ውጥንቅጥ ዳፋው ለአፍሪካ ቀንድ ይተርፍ ይሆን?
ወቅታዊው የኢራን እና እስራኤል አውዳሚ ጦርነት አገራቱ ከሚገኙበት መካከለኛው ምስራቅም አልፎ ለአፍሪካ ቀንድ ጦስ ሆኖ እንዳይተርፍ አስግቷል፡፡ ወትሮም በሽብርተኝነትና ውስብስብ የፀጥታ
በኤርትራዉያን ላይ የሚደርሰዉ ስልታዊ የመብት ጥሰት
በአፍሪቃ ቀንድ ወደ 3.5 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ያላት ትንሿ አገር ኤርትራ አንዳንድ ጊዜ “የአፍሪቃ ሰሜን ኮርያ” በሚል ቅጽል ስም እንደምትታወቅም ዘገባዉ አስታዉሷል።
በምሥራቅ አፍሪቃ ምን እየተካሄደ ነው?
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በተለይ በወደብ ጉዳይ የተነሳ ከቅርብ ጊዜያት አንስቶ «የቃላት ጦርነት ውስጥ» መግባታቸው ይስተዋላል ። በቀጣናው ምን እየተካሄደ ነው?
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር «የቃላት ጦርነት ውስጥ አልገባችም» - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን «የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ላለመጉዳት» ስትል ጉዳዩን በትዕግስት እያለፈችው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ተናገሩ ።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ ኢትዮ-ኤርትራ፣ የኢትዮጵያ ሠላም፣ የዩክሬን ጥቃት
በኢትዮጵያና የኤርትራ መካከል እየናረ የመጣዉ ዉጥረት፣ የኢትዮጵያ የሠላም ሚንስትር መግለጫና የሐገሪቱ ሠላም፣ ዩክሬን በሩሲያ ላይ የከፈተችዉ ድንገተኛ ጥቃት ሳምንቱን የብዙ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ተከታታዮችን አስተያየት ከሳቡ ርዕሶች የጎሉት ናቸዉ
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ ኢትዮ-ኤርትራ፣ የኢትዮጵያ ሠላም፣ የዩክሬን ጥቃት
ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሲትመከመክ የነበረዉ የሁለቱ መንግሥታት ጠብ እየናረ መጥቷል።የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናትና ደጋፊዎቻቸዉ የገጠሙት የቃላት-ጦርነትም በያዝነዉ ሳምንት እየተባባሰ ነዉ።
የግንቦት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ጦርነት ይገጥሙ ይሆናል የሚለዉን ሥጋት ከምልክቶቹ ጋር ያሰባጠረዉን ዘገባ ያስቀድማል።አንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በተፈናቃዮች አያያዝ ምክንያት የኢትዮጵያ መንግሥት ለመክሰስ ማቀዱን የሚዳስሰዉ ዘገባ ተከትሎ፣የኢትዮጵያ ዉስጥ ቴክኒክና ሙያ የሚያጠኑ ተማሪዎች ቁጥር ማሽቆልቆሉን የሚያወሳዉ ያሰልሳል።ዜና መፅሔቱ የጋምቤላ የወርቅ ምርት መጨመሩን የሚቃኝ ዘገባዉ አለዉ።
በኢትዮጵያ ላይ የኤርትራ መንግሥት ትችት፤ የኢትዮጵያ ምላሽ
የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ደግሞ የኢትዮጵያን ባለስልጣናት የኤርትራን "ጥንታዊ እና ዘመናዊ ታሪክ፣ ኢኮኖሚያዊ አቋምና በአካባቢው ያላትን ሰላማዊ ግንኙነት"እያዛቡ ነው
የግንቦት 26 ቀን 2017 የዓለም ዜና
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፖለቲከኞች ክልሉን ለዳግም ጦርነት ከሚዳርግ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ የሚደረገዉ ጥሪና ማሳሰቢያ እንደቀጠለ ነዉ።
ፖላንድ ሕገ-ወጥ ስደትን ለመከላከል ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨምሮ በስድስት ሀገራት ዘመቻ ጀመረች
የፖላንድ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ራዶስላው ሲኮርስኪ በኤክስ ባጋሩት ቪዲዮ በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ያቋረጠ ሰው ጥገኝነት እንደማይሰጠው ያስጠነቅቃል።
የማኅበራዊ መገና ዘዴዎች ቅኝት የግንቦት 21 ቀን 2017 መሰናዶ
ኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበት የግንቦት 20 አከባበር በተቀረው ኢትዮጵያ ቸል ተብሎ በትግራይ ሲዘከር ታሪኩ አሁንም መወዛገቢያ ሆኗል። የእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ዴሞክራስያዊ ስምረት ትግራይ የተደበላለቀ አቀባበል ገጥሞታል። ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራ 34ኛ የነጻነት በዓል ሲከበር ባሰሙት ንግግር ለኢትዮጵያውያን አጀንዳ ሰጥተው ሰንብተዋል።
የግንቦት 20 አከባበር፣ የዴሞክራስያዊ ስምረት ትግራይ ምሥረታ እና የኢሳያስ አፈወርቂ ንግግር
የግንቦት 20 አከባበር፣ የዴሞክራስያዊ ስምረት ትግራይ ምሥረታ እና የኢሳያስ አፈወርቂ ንግግር
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውዝግብ ላይ የባለሙያዎች አስተያየት
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ብዙ ስለተባለለት የቅርብ ጊዜውን የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሻከርም አልፎ ውጥረት ውስጥ መግባቱን የገለጹበት ንግግር አድርገዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ ላይ ላነሱት ወቀሳ ምላሽ ሰጠ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ኢትዮጵያ ያቀረቡትን ብርቱ ወቀሳ በተመለከተ የተጠየቁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ምላሽ ሰጥተዋል።
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውዝግብ ላይ የባለሙያዎች አስተያየት
ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ጦርነት ይገጥሙ ይሆን?
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነት እንዳይጫር «ቁልፉ ያለዉ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ዕጅ ነዉ» እንደ አቶ አብዱረሕማን ግምት።
የኦሮሞ ልሒቃንን ያስቆጣው የኤርትራው ፕሬዝዳንት ንግግር
ፖለቲከኛ ሙላቱ ገመቹ በፊናቸው “ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ቃሉን ለመጠቅም የመጀመሪያው ባይሆኑም ልዩነትን ለመፍጠር የተጠቀሙበት ቃል” መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ማሕደረ ዜና፣ የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትችትና ነቀፋ የዳግም ጦርነት ዝግጅት ይሆን?
ኢትዮጵያ ለዋሽግተንና ለሞስኮዎች ቀጥተኛ ወኪልነት እንኳ ሳትበቃ የወኪሎቻቸዉ ወኪል ለማድረግ የተከተሉት መርሕ ለ80 ዘመናት ዉድመትና ምሥቅልቅል አስከትሏል ይላሉ።
የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትችትና ነቀፋ የዳግም ጦርነት ዝግጅት ይሆን?
ፐሬዝደንት ኢሳያስ እንደሚሉት ኢትዮጵያ ዉስጥ ወይም ባካባቢዉ የታወጀ ጦርነት አንድ አይደለም። «ብዙ ጦርነቶችን ለማስቀጠል ዘመናይ ቴክኖሎጂና ጦር መሳሪያ እየተሰበሰበ ነዉ» ብለዋል።የብልፅግና ፓርቲ ለቴክኖሎጂና ለጦር መሳሪያ የሚያወጣዉ ዶላርም ልክ የለዉም ብለዋል።ኢሳያስ «ርካሽ» ያሉት ፉከራና ቀረርቶ በእሳቸወ አገላለፅ ተመዝግቧል።«የኤርትራን ሕዝብና መንግሥትን ወደ ግጭት ለማስገባት የሚሸረበዉ ግልፅና ሥዉር ሴራን ያላወቀዉ የለም» ይላሉ የኤርትራዉ ፕሬዝደንት።የዳግም ጦርነት ዝግጅት ይሆን?
«የውጭ ሐይሎች በብልፅግና ስም በኢትዮጵያ ጦርነቶች አውጀዋል»ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
የውጭ ሐይሎች በብልፅግና ስም በኢትዮጵያ ጦርነቶች አውጀው ይገኛሉ ሲሉ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ።
DW Amharic የግንቦት 17 ቀን 2017 የዓለም ዜና
በኢትዮጵያ “ኤምፖክስ” ተብሎ በሚጠራው የጦጣ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራ መንግሥት እና ሕዝብ ለኢትዮጵያ “ተሐድሶ ወይም ለውጥ በከፍተኛ ተስፋ ባደረጉት ያልተቆጠበ ድጋፍ ድንገት በተፈጠሩ ክስተቶች ምክንያት እንደማይቆጩ” ተናገሩ። በጋዛ በአንድ ቀን 38 ሰዎች በእስራኤል ጥቃቶች መገደላቸውን የሐማስ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሩሲያ እና ዩክሬን በሦስት ዙር ያካሔዱትን የጦር ምርኮኞች ልውውጥ አጠናቀቁ። የጀርመን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዶብሪንት የተወሰኑ ስደተኞች ቤተሰቦቻቸውን ወደ ጀርመን ከማምጣት የሚከለክል ሕግ እየተዘጋጀ መሆኑን አረጋገጡ።
ኤርትራ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንካራ ትችት ሰነዘረች
በዚህ ንግግራቸው «የውጭ ኃይሎች በብልፅግና ወኪላቸው አማካኝነት» በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንካራ ትችት ሰንዝረዋል።
የግንቦት 12 ቀን 2017 ሙሉ ሥርጭት
ቀዳሚዉ ዝግጅት የዓለም ዜና ነዉ።የዜና መፅሔት ጥንቅራችን ከህወሓት አንጃዎች አንዱ ከአዲስ አበባ ሌለኛዉ ከአስመራ ጋር ለመወዳጀት የሚያደርጉት ጥረት የገጠመዉን ተቃዉሞ የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።ደቡብ ኢትዮጵያ ዉስጥ የዛይሴ ማሕበረሰብ አባላት በፀጥታ ኃይላት መገደል፣ መታሰርና መዋከባቸዉ የሚያወሳዉ ዘገባ ተከትሎ ጎንደር ዉስጥ ታስረዉ የነበሩ አምስት የኤርትራ ስደተኞች መለቀቃቸውን የሚዳስሰዉ ያሰለስል።ዜና መፅሔቱ የአዉሮጳ ሕብረትና ብሪታንያ ከአምስት ዓመት በኋላ አዲስ የመሠረቱትን ወዳጅነት የሚመለከት አጭር ቃለ መጠይቅ አለዉም።ጤናና አካባቢ የአፍ ምሬት ስሜትና ምክንያቱን ይቃኛል።
የትግራይ ነፃነት ፓርቲ የሁለቱን የህወሓት አንጃዎች አቋም ተቃወመ
የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ኢትዮጵያ ኤርትራ ገብተውበት ባለው ውጥረት ዙርያ የትግራይ የፖለቲካ ሀይሎች ገለልተኛ መሆን አለባቸው ብሎ እንደሚያምን ያስታወቀ ---
ኤርትራዊያን ስደተኞች ከእስር ተፈቱ
(UNHCR) ትናንት በጽሁፍ በሰጠን ተጨማሪ መረጃ “5ቱ ኤርትራውያን ስደተኞች ከእስር መፈታታቸውን አረጋግጫለሁ” ብሏል፡፡
የአብን መግለጫ፣ የኤርትራ ተቃዉሞና የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ “ኤርትራ ሀገር ሆና የተመሰረተችበት ሂደት ቅቡልነት ላይ ጥያቄ አለኝ” በሚል ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ የኤርትራ መንግስት አፃፋዊ የሚመስል መግለጫ አውጥቷል፡፡
ትግራይ ውስጥ የጦር ወንጀሎች የፈጸሙ ጀርመን ፍርድ ቤት ይቀርቡ ይሆን?
በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመት በተደረገዉ ጦርነት ትግራይ ክልል ውስጥ ሥቃይ የደረሰባቸው ሰዎች ጀርመን ፍርድ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ክስ መስርተዋል ።
ቀዳሚ ገጽ
ገጽ 1 የ 13
ቀጣይ ገጽ