በኮሮና ሳቢያ የተጣሉ ክልከላዎች የገጠማቸው ተቃዉሞ
ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2012ማስታወቂያ
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በጀርመን በተለያዩ ከተሞች በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ የተጣሉ ክልከላዎችን የሚቃወሙ ሰዎች አደባባይ ወጥተዋል። ተቃውሞው ከፖሊስ ጋር እስከመጋጨትም አድርሷቸዋል። መንግስት በሂደት ክልከላውን እያላላ ቢሆንም በቂ አይደለም የሚል ቅሬታን ፈጥሯል። በሌላ በኩል እገዳዎች ከላሉ በኋላ በተህዋሲው የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር እየጨመረ ነው። ጀርመን ለአውሮጳ ሕብረት ሃገራት ድንበሬን በቅርቡ እከፍታለሁ ብላለች።
ይልማ ኃይለሚካኤል
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ