ስፖርት፤ ሰኔ 1 ፤ 2012 ዓ.ም
ሰኞ፣ ሰኔ 1 2012ማስታወቂያ
ባየር ሙኒክ ለስምንተና ጊዜ የቡንደስ ሊጋዉን ክብር ለመጫን ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ላይ መዳረሱ, በጥቁር አሜሪካዊዉ ጆርጅ ፍሎይድ አሳዛን አሟሟትን ተከትሎ የተጀመረዉ የፀረ ዘረኝነት የጀመረዉ ተቃዉሞ በስፖርተኞች መንደር በያዝነዉ ሳምንትም ተጧጡፎ ሲቀጥል። ፊፋ ተጫዋቾች በሜዳ ዉስጥ የሚያሳዩት የፀረ ዘረኝነት አበረታች ምላሽ መስጠቱና ፤ የፊፋ የፀረ- ዘረኝነት ሕጎች እንዴት ይፈተሻሉ የሚለዉን በማንሳት ከአንጋፋዉ ጋዜጠኛ ከአቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሃይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ